ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ መንበሩ ዘውዴ ባለፉት ወራት በተፈጠረው የጸጥታ ችግር በከተማዋ ላይ ጉዳት መድረሱን ተናግረዋል። ከማኅበረሰቡ...

ዘመናዊ የመሬት መረጃ ሥርዓት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር መንገድ መምሪያ በከተማ አሥተዳደሩ ውስጥ የሚገኘውን የመሬት ይዞታ ጥራት ባለው የመረጃ ሥርዓት በምዝገባ ሂደት እንዲያልፍ እየሠራ መኾኑን ገልጿል። የመምሪያው ኀላፊ እታለማው ይምታቱ የመሬት ይዞታ...

በክልሉ የተፈጠረው የሰላም እጦት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር ተገናኝተው እንዳይወያዩ እንዳገዳቸው የፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በሁሉም አካባቢዎች ተገኝተው ሕዝቡን ለማወያየት ቢቸገሩም የምክር ቤት አባላቱ በተለያዩ ዘዴዎች ከሕዝብ የተሰበሰቡ ጥያቄዎችን ለክልሉ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አቅርበዋል። በክልሉ ከባለፈው ሐምሌ ወር...

በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራ ክልል የሕዝብ ተወካዮች አባላት ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጋር...

አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ በክልሉ የሚነሱ የሕዝብ ጥያቄዎችን በመለየት የጋራ መግባባት ላይ መድረስ እና የምክር ቤት አባላቱ የሕዝብ ውክልና ኃላፊነታቸውን መወጣት ላይ ያተኮረ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...

በክልሉ መንግሥት ድጋፍ በወረዳው በተለያዩ ተቋማት ላይ የተከናወኑ የመልሶ ግንባታ ሥራዎች ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ እያደረጉ...

ደባርቅ: መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰሜን ጎንደር ዞን በሰሜኑ ጦርነት ከፍተኛ ውድመት ከደረሰባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች መካከል ይጠቀሳል። አዳርቃይ ደግሞ ከፍተኛ ዘረፋና ውድመት የተፈጸመበት ወረዳ መኾኑ ይታወሳል። የአማራ ክልል መንግሥት ጥር 2015 ዓ.ም 100 ሚሊዮን ብር...