የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በተገኘው ሰላም የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ባለፉት ሰባት ወራት 17 ኢንዱስትሪዎች...

“ለሀገር አቀፉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በምናደርገው ዝግጅት የመጻሕፍት እጥረት ችግር ፈጥሮብናል” ተማሪዎች እና...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ተማሪዎች ለሀገር አቀፉ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በሚያደርጉት ዝግጅት የመጻሕፍት እጥረት ችግር እንደፈጠረባቸው ገልጸዋል። ተማሪዎቹ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በግላቸው ከሚያደርጉት...

በማኅበረሰቡ ተሳትፎ በ50 ሚሊዮን ብር በሚገመት ወጭ አምስት መድኃኒት ቤቶች ተገንብተው መጠናቀቃቸውን የደሴ ከተማ...

ደሴ: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከእቅዱ ከ88 በመቶ በላይ የጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን መምሪያው ገልጿል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ እና የጤና መምሪያ ኀላፊ ሰዒድ የሱፍ ለአሚኮ እንደገለጹት በመንግሥት...

መቋጫው የራቀው የመገጭ ግድብ

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ ግድብ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠበት ጊዜ ጀምሮ በሀገሪቱ ብሎም በክልሉ በርካታ ለውጦች ታይተዋል። ፕሮጀክቶች ተጀምረው ተፈጽመዋል። መሪዎች ሄደው መሪዎች መጥተዋል። በመገጭ ሰማይ ሥር ግን ከቀናት መንጎድ እና ከዓመታት...

የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን በጎንደር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው።

ጎንደር: መጋቢት 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዬን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን በጎንደር ከተማ ገብቷል። የሱፐርቪዥን ቡድኑ ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ እና ከሌሎች የከተማው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...