“ሰላም የትውልድ እና የፖለቲካ ባሕል ግንባታን ይፈልጋል” አቶ አብዱ ሁሴን
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን ከደሴ ከተማ ከግል እና ከመንግሥት ትምህርት ቤቶች ከተውጣጡ መምህራን ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡
ምክትል ርእሰ መሥተዳደሩ ከሐምሌ አጋማሽ ጀምሮ የአማራ ክልልን የገጠሙት...
የአትክልት እና ፍራፍሬ ችግኞች ለክረምት ወራት ተከላ መዘጋጀታቸውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ 7 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ቋሚ አትክልት እና ፍራፍሬዎች በኩታ ገጠም እየለማ ይገኛል።
ቡና፣ አቮካዶ፣ ማንጎ፣ ሙዝ እና አፕልም በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በስፋት...
በደሴ ከተማ ከመምህራን ጋር በወቅታዊ የጸጥታ እና ደኅንነት ጉዳይ ላይ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡
ደሴ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የደሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የጸጥታ እና ደኀንነት ጉዳይ በከተማ አሥተዳደሩ ከሚገኙ የግል እና የመንግሥት ትምህርት ቤት መምህራን ጋር ምክክር እያካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...
አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም በማጽናት የልማት ሥራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል ተባለ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት በቀጣናው ያለውን የፀጥታ ሁኔታ እና የኮማንድ ፖስቱን የሥራ አፈጻጸም በዛሬው እለት ገምግሟል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ቢሮ...
የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት በደቡብ ወሎ ዞን ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተው የልዑካን ቡድን አባላት በዞኑ ውስጥ ሕዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ምልከታ በማድረግ ላይ...








