”የከተሞች ችግር መዋቅር በመዘርጋት እና ቴክኖሎጂ በመጠቀም ብቻ አይፈታም” የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ከሚገኙ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ጋር የልማት እና መልካም አሥተዳደር ጉዳዮችን በመገምገም የ60 ቀናት የእቅድ ኦሬንቴሽን አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ...

የሰላም ግንባታ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ ኅብረተሰቡን ያሳተፈ ተደጋጋሚ ሕዝባዊ ውይይት መደረጉን ማዕከላዊ ጎንደር ዞን...

ጎንደር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የሚመራው የፌዴራል የድጋፍ እና ሱፐርቪዥን ቡድን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ከተውጣጡ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጎንደር ከተማ እየመከሩ ነው። ምክክሩ ባለፉት ወራት በተከናወኑ የሰላም፣ የልማት...

በ135 የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከላት የቆጣሪ ውል እድሳት እየተደረገ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ከሕዳር 1/2016 ዓ.ም እስከ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም ለማጠናቀቅ ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል። ይሁን እንጅ በተለያዩ ምክንያቶች የቆጣሪ ውል እድሳቱን...

ከ500 ሺህ ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ወደ ምሥራቅ ጎጃም ዞን መግባቱ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን እንዳሉት በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለ2016/17 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኑ እየገባ ነው፡፡ ለዞኑ 1 ሚሊዮን 544 ሺህ 956 ኩንታል...

እየተገነቡ ያሉ የመሠረተ ልማት ሥራዎች የከተማዋን የወደፊት ዕድገት ታሳቢ ያደረጉ መኾናቸውን አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በግንባታ ላይ ያሉ መሠረተ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በፌዴራል መንግሥት እየተሠሩ ያሉ መሠረተ ልማቶች...