በዓለም ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር ምክክር ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በመርሐቤቴ ወረዳ እና በዓለም ከተማ ካሚገኙ የሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊው የወረዳውና የከተማው ሰላም ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል። በውይይቱም የጋጠሙ ችግሮችንና የመፍትሄ መንገዶችን የሃይማኖት...

”ሀገርን ማፍረስ፣ ሥልጣንን በጉልበት መቀማት የማይቻልበት ሀገር እና ክልል መኾናችንን አሳይተናል” ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ''ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና'' በሚል መሪ መልዕክት ኮንፈረንስ አካሂዷል። በኮንፈረንሱ ባለፈው ሁለት ዓመት ተኩል በከተማ አሥተዳደሩ፣ በአማራ ክልል እና በኢትዮጵያ የተሠሩ የልማት...

“ከ90 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠር ተችሏል” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን

ጎንደር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ መልዕክት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ድርጅታዊ ኮንፈረንስ እያካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ የተገኙት የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ ፓርቲው...

ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል፡፡ በዘኑ በ2016/2017 የምርት ዘመን ከ495 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከ15 ሚሊዮን ኩንታል በላይ...

“እንደ ሀገር በጋራ አቅዶ እና ተቀናጅቶ የመሥራት፤ ችግሮችንም ተደጋግፎ የመፍታት ልምድ ተጠናክሮ መቀጠል...

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመዘዋወር የክልሉን የልማት እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች ድጋፍ እና ክትትል ሲያደርግ መቆየቱ ይታወሳል። ቡድኑ የድጋፍ እና ክትትል ሥራውን አጠናቅቆ የሥራዎችን...