“ከሰላም ማስከበር ሥራው ጎን ለጎን የልማት ሥራ በትኩረት እየተሠራ ነው” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን

ጎንደር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና አሥተዳዳሪው ሰላምን በማረጋገጥ ልማትን የትኩረት ማዕከል ማድረግ የወቅቱ አንገብጋቢ ጉዳይ መኾኑን አንስተዋል። ይሁን እንጅ "በጽንፈኛ ኃይሉ የተከሰተው...

“የብልጽግና ፓርቲ ለሰላም እና ደኅንነት ሥራዎች ቅድሚያ ሰጥቶ ይሠራል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) የብልጽግና ፓርቲ እያጋጠሙት የሚገኙ በርካታ ተግዳሮቶችን ስንቅም ትጥቅም እያደረገ ፈተናዎችን እያሸነፈ ለሕዝብ የገባውን ቃል ለመፈጸም ይሠራል ብለዋል:: ቢሮ ኀላፊው የሰሜን...

በሰላም መደፍረስ ምክንያት የመንግሥት አገልግሎት ተቋርጦባቸው የነበሩ አከባቢዎችን ሥራ ለማስጀመር እየሠራ መሆኑን የአዊ ብሔረሰብ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና አሥተዳዳሪው በመግለጫቸው ባለፉት ስምንት ወራት በክልሉ ብሎም በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በተፈጠረው የሰላም መደፍረስ በርካታ...

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በአማራ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ማድረግ በሚገባው ጉዳይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን (UNOHCHR) የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እና የአፍሪካ ኅብረት ዳይሬክተር ማርሴል አክፖቮ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። የሰብዓዊ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተሰማራው ኮማንድ ፖስት ጽንፈኛውን ቡድን ተከታትሎ በመያዝ ሕግ የማስከበር ሥራውን አጠናክሮ መቀጠሉን ገለጸ። ደብረ ማርቆስ:- መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣናው የሚገኘው ኮር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ኮሎኔል ሙላው በየነ፣ በዘላቂነት የሕዝቡን ሰላም ...