“በአማራ ክልል እየተወሰደ ባለው ውጤታማ እርምጃ ክልሉ ወደ ተሻለ ሰላም እና መረጋጋት መጥቷል” ለገሰ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም መንግሥት ችግሮችን በሰላማዊ አማራጮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ የቆየ እና ሁልጊዜም ለሰላም በሩ ክፍት መኾኑን...
የማኅበራዊ ሚዲያ አልጎሪዝም (ስልተ ቀመር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልጎሪዝም የሚለው ቃል በኮምፒውተሩ ዓለም በጣም የተለመደ ቃል ነው፡፡ ከዘርፉ ባለሙያዎች ውጨ ያሉ ሰዎችም ቃሉን አልፎ አልፎ ሲጠቀሙት እናስተውላለን፡፡ አልጎሪዝም ታዲያ ምንድን ነው? በአማርኛ መግለጽስ እንችላለን?
እነዚህ እንደመንደርደሪያ ያስቀመጥናቸው...
በአማራ ክልል ያለውን የደም እጥረት ችግር ለመቅረፍ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አባላት እና...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደም እጦት የአንድም ሰው ህይዎት ማለፍ የለበትም በሚል ተነሳሽነት ነው የጠቅላይ መምሪያው አባላት ደም የለገሱት። በደም ልገሳው መርሐ ግብርሩ ላይ የተገኙት የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጉባኤው የከተማዋን የመልካም አሥተዳደር ሥርዓት ለማሻሻል፣ የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ፣ ካለፉት ወራት አፈጻጸም በመነሳት እንደሚገመግም እና የቀጣይ ጊዜ የትኩረት አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል።
ምክር ቤቱ የከተማ አሥተዳደሩን የ6 ወር...
የአማራ እና አፋር ክልሎችን በማገናኘት ትልቅ ፋይዳ ያለው የሐይቅ – ቢስቲማ – ጭፍራ የመንገድ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ እና አፋር ክልሎችን በማገናኘት ማኅበራዊ ትስስርን ለማሳደግ ትልቅ ፋይዳ ያለው የሐይቅ - ቢስቲማ - ጭፍራ የመንገድ ፕሮጀክት ሥራ ከ29 በመቶ በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገልጿል። ፕሮጀክቱ...








