ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በወልድያ ከተማ ተካሄደ፡፡

ወልድያ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፉ ላይ የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው ተሳትፈዋል፡፡ በሰልፉ ከተጠቀሱት መፈክሮች መካከል ለሀገራችን ሰላም እና አንድነት በጋራ እንቆማለን፤ የታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ድል እና ስኬት የአባቶቻችንን ገድል የደገምንበት ታሪካዊ...

ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ ተካሄደ፡፡

ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ ስኬቶችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ነው የተካሄደው። በሰልፉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የቃሉ ወረዳ ምክትል ዋና አሥተዳደሪ ሙህዲን አህመድ ሁሌም ለሚደግፉን የወረዳችን ነዋሪዎች አክብሮታችን ከፍ ያለ...

በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለ245 የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ...

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ በ2015 በጀት ዓመት ነበር በከተማው የመኖሪያ ቤት መገንቢያ ቦታ ለማግኘት ተደራጅተው ዕውቅና ላገኙ 633 ማኅበራት ቦታ ማስረከብ የጀመረው። ዛሬ የተጀመረው ቦታ ሸንሽኖ የማስረከብ ሥራ ከ633 የመኖሪያ...

ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን በጠለምት እና በማይጠምሪ ከተማ ተካሂዷል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በድጋፍ ሰልፉም የምዕራብ ጠለምት ወረዳ እና የማይጠምሪ ከተማ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ መልዕክቱን አስተላልፏል፤ ጥያቄውንም አቅርቧል። በሰልፉ ላይ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ዲያቆን ሸጋው ውቤን ጨምሮ የዞን አመራሮች፣...

“የሕዝቡን ሁለንተናዊ ችግሮች ለመፍታት እና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ ሰላም ያስፈልጋል” የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች

ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 6 ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና ሌሎች ሀገራዊ ፕሮጀክቶች አፈጻጸም እውቅና የሚሰጥ እና ጽንፈኛ ኃይሎች የሚፈጽሙትን እኩይ ተግባር የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል። የኮምቦልቻ...