በዓላትን ማክበር ችግረኛ ወገኖችን በመርዳት ጭምር መኾን እንዳለበት ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ 1 ሺህ 445ኛውን ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ለችግረኛ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉ ለ20 ወገኖች...
“በጽንፈኛው ኀይል እየፈፀመ ያለው ድርጊት የሕዝባችንን ባሕልና እሴት የማይመጥን” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎጃም ኮማንድፖስት ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈፃፀም እና በቀጣይ በሚከናወኑ ወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ በፍኖተሰላም ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ የተገኙት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች የኢድ አልፈጥር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ 1 ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለችግረኛ ሙስሊም ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል። ለ40 ችግረኞች ለእያንዳንዳቸው...
“ጽንፈኝነት የወለደው ፈተናዎች ቢገጥሙንም፣ ፈተናዎችን ወደ እድል፣ አቅማችንን ወደ ውጤት በመቀየር የብልጽግና ጉዟችንን እናስቀጥላለን”...
በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይርጋ ሲሳይ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ የድጋፍ ሰልፎችን በማስመልከት መልእክት አስተላልፈዋል። እንደክልል ጽንፈኝነት የወለደው ፈተናዎች ቢገጥሙንም፣ ፈተናዎችን ወደ እድል፣ አቅማችንን ወደ ውጤት፣ ተግዳሮቶች ወደ...
“ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፉ ለተከናወኑ የልማት ሥራዎች አድናቆት እና እውቅና፤ ለቀሪ ሥራዎች ደግሞ የቤት ሥራ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ96 ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገልጿል። የድጋፍ ሰልፉን በማስመልከት መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ሕዝባዊ...








