“ሰራዊቱ የሕዝቡን ሰላም ለማምጣት እና ሕግ ለማስከበር ባደረገው ስምሪት ጽንፈኛው ቡድን ቆሞ የመዋጋት ቁመናውን...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ዛሬ በፍኖተሰላም ከተማ ከጎጃም ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት እንደተናገሩት ጎጃምን ያምስ የነበረው ጽንፈኛ ኃይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ብለዋል።...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንኳን ለ1ሺህ 445ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ ሕዝበ ሙስሊሙ በተባረከው የረመዷን ወር እርስ በእርስ በመደጋገፍ እና በመረዳዳት...
ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በተለያዩ ወረዳዎች "እኛ ኢትዮጵያውያን ለሀገራችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና የበኩላችንን እንወጣለን" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በዚህ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ የጽንፈኛውን እኩይ ዓላማ የሚቃወም...
ማስታወቂያ እና የሕግ ተጠያቂነት!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ወቅቱ እየዘመነ በመምጣቱ ሰዎች የእጃቸውን ስልክ ተጠቅመው የተለያዩ መልዕክቶችን ሲያሰራጩ ይስተዋላል፡፡ ከሚዲያ ተቋማት ባለፈ ማስታወቂያዎች በማኀበራዊ ትስስር ገጾች ሲሰራጩ ይስተዋላል፡፡ ማኅበራዊ ትስስር ገጽን ለበጎ ዓላማ በተለይም ለማስታወቂያ ማስተላለፊያነት በመጠቀም...
ጦም የሚያድር መሬትም፤ ሰውም የለም
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁለተኛው ዙር መስኖ አፈጻጸም 50 በመቶ ደርሷል፡፡ በ2016 ዓ.ም 110 ሺህ 690 ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዷል፡፡ አስካሁንም 55 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡ በሥራው ላይ 159...








