የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን ውጤት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማጠናከሪያ ትምህርት ሲማሩ ያገኘናቸው በአላማጣ ከተማ የታዳጊዋ ኢትዮጵያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች ቁጥር መብዛት ጫና አሳድሮባቸው...
“ከባለፈው የምርት ዘመን በ24 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ብልጫ ለማስመዝገብ እየተሠራ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምርታማነት እድገት ማነቆ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ትኩረት መደረጉን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን...
ከ50 ዓመታት በላይ ሳያቋርጡ በሙአዚንነት ያገለገሉት ሼህ መሐመድ ከማል።
ደሴ: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ድምፃቸው ለዳውዶና አከባቢው ብሎም ለደሴ ከተማ ነዋሪ አዲስ አይደለም። ለአምስት አስርት ዓመታት የእስልምና እምነት ተከታዮችን ጆሮ በቀን አምስት ግዜ ሲያንኳኳ ኑሯል።
በዳውዶ መስጂድ ከ50 ዓመታት በላይ አዛን ሲያደርጉ የኖሩ...
የሁለቱ ዒድ እውነታዎች፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የሁለቱ ስያሜ በዒድ የሚጀምር ነው፡፡ ዒድ አል አድሃ እና ዒድ አልፈጥር በመባልም ይታወቃሉ። ዒድ ቃሉ አረበኛ ሲኾን ትርጉሙም በዓል፣ ድግስ፣...








