የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ አሠራር አስተዋወቀ፡፡
እንጅባራ ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የለማ የጓሮ አትክልትን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጎብኝቷል።
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለከተማ ግብርና ተመራጭ እንደኾነ የሚነገርለትን “ቨርቲካል ፋርሚንግ” ቴክኖሎጂን...
“የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን ተማሪዎችን በበይነ መረብ የመመዝገብ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ...
ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማካካሥ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ቆይተዋል፡፡ ሀገር ተረካቢ ትውልዶችም ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ከርመዋል፡፡ አሁን ላይ በክልሉ በተፈጠረው አንጻራዊ ሰላም በርካታ ትምህርት ቤቶች ወደ...
በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2016/17 የመኸር ምርት ዘመን ክልላዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ መድረክ በደሴ...
በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ እየጀመሩ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ እየጀመሩ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምሕርት መምሪያ ገልጿል። በዞኑ በተፈጠረዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት ለማስጀመር ከወላጆች፣...








