የግብርና ውል እርሻ በአስገዳጅ ሕግ እንዲቃኝ መደረጉ ለምርታማነት ማደግ አቅም እንደሚፈጥር ተመላከተ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርት ውል በኢትዮጵያ ከ70 ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠረ አሠራር ቢኾንም አሠራሩ በሕግ የተደገፈ ባለመኾኑ ከዘርፉ ማግኘት የሚገባውን ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ጥቅም ማግኘት ሳይቻል ቆይቷል።
አሠራሩን በተቀናጀ...
በእነዋሪ ከተማ ከ135 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ አዲስ የዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ተጀመረ፡፡
ደብረ ብርሃን፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የእነዋሪ ከተማ አሥተዳደር እንዳስታወቀው ባለቤትነቱ ኪዳሞስ አግሮ ኢንደስትሪያል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የዱቄት ፋብሪካ በእነዋሪ ከተማ አሥተዳደር ከ135 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የውኃ እጥረት ላሉባቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎች የሚውል ጀኔሬተር እና...
ሰቆጣ: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የባሕር ዳር ደሴ የልማት ማስተባበሪያ ቢሮ በሰሜኑ ጦርነት እና በድርቁ ምክንያት የንጹህ መጠጥ ውኃ እጥረት ላሉባቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አካባቢዎች የሚውል ጀኔሬተር እና የውኃ መሳቢያ...
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ አሠራር አስተዋወቀ፡፡
እንጅባራ ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማኅበረሰብ አገልግሎት እና በቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የለማ የጓሮ አትክልትን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አስጎብኝቷል።
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለከተማ ግብርና ተመራጭ እንደኾነ የሚነገርለትን “ቨርቲካል ፋርሚንግ” ቴክኖሎጂን...
“የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስፈተን ተማሪዎችን በበይነ መረብ የመመዝገብ ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ...








