ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ

ከትናንት ታሪካዊ ስህተቱ መማር የተሳነው ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል፡፡ ጀንበር ጠልቃ በወጣች ቁጥር ከጦርነት ውጭ ማሰብ የማይችለው የህወሓት ቡድን ከዉጭ እና ከዉስጥ...

ከአዙሪት ያልተላቀቀው ህልም

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖረው በአብዛኛው ለእለት ጉርሱ ያገኛትን ሠርቶ በሚበላ እና ለፍቶ አዳሪ በሚባል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው። ነገር ግን ይኽ ማኅበረሰብ የነገን አርቆ በማሰብ ጥሪት ይቋጥራል። የነገውን ህይዎት ለማሳመርም ይጥራል ይግራል። ለፍቶ...

በባቲ ከተማና አከባቢው የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና...

ከሚሴ: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ከተማና አከባቢው የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገልጿል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በምሥራቅ አማራ ከሚገኙ...

የአካባቢን ሰላም ለማጽናት ኅብረተሰቡ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አሳሰበ።

ወልድያ: ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳደሩ በቦርድ ከሚተዳደሩ ተቋማት ሠራተኞች ጋር ውይይት አድርጓል። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ተስፋዬ ገብሬ ከሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞች ጋር በተደጋጋሚ ውይይት መደረጉን ገልጸዋል፡፡...

ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እያደረጉ መኾናቸውን ተማሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለክልላዊ እና ብሔራዊ ፈተናዎች ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅትን አስመልክቶ ...