በአንደኛ ዙር መስኖ ልማት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሠብሠቡን የሰሜን ወሎ...
ወልድያ: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በመስኖ የመልማት አቅም ያላቸውን አካባቢዎች በሙሉ አቅሙ ለማልማት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ ገልጸዋል። የአካባቢው አርሶ አደርም ለመስኖ ያለው ገንዛቤ ያደገ...
“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን ተሰልፈን የአካባቢያችንን ሠላም እንጠብቃለን” የጭስ ዓባይና አካባቢው ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከመንግሥት ሠራተኞችና ከአርሶ አደሮች የተውጣጡ የጢስ ዓባይ እና አካባቢው ነዋሪዎች በቀጣናው ከሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት ጋር በወቅታዊ የሰላምና ፀጥታ ኹኔታ ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል።
በውይይት መድረኩ ላይ በክልሉ የተከሰተው...
የመሬት ቀን በመላው ዓለም እየተከበረ ነው!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ፕላኔታችን፣ መሬት እና ፕላስቲክ" በሚል መሪ መልእክት ዛሬ በመላው ዓለም የመሬት ቀን ይከበራል። ዕለቱ በየዓመቱ የካቲት 14 ቀን በተለያዩ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄዎች እና በልዩ ልዩ መሪ መልእክቶች ነው...
የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ 28 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን ለውጪ ገበያ አቀረበ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ28 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚያወጡ ምርቶችን ለውጪ ገበያ ማቅረቡን የፓርኩ ሥራ አሥኪያጅ አህመድ ሰዒድ ገልጸዋል። ሥራ አሥኪያጁ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኢንዱስትሪ ፓርኩ...
ሠርቶ መኖር እና መለወጥን እንጅ አልባሌ ሁከት እና ትርምስን እንደማይፈልጉ የማንኩሳ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የማንኩሳ ከተማ ነዋሪዎች ከምዕራብ ጎጃም ኮማንድ ፖስት አመራሮች ጋር በሰላም፣ ልማት እና የአፈር ማዳበርያ ስርጭት ዙሪያ ምክክክር አድርገዋል። በውይይቱ የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች የማንኩሳ ሕዝብ ሠርቶ...








