“የሕጻናትን መቀንጨር ለመከላከል ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ የአስተሳሰብና የአመጋገብ ሥርዓት ለውጥ ማምጣት ያስፈልጋል” ምክትል...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ቃልኪዳን በሁሉም ክልሎች አሳሳቢ የኾነውን የሕጻናት መቀንጨር እና የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ብሎም በዘላቂነት ለመፍታት የተቋቋመ ሀገራዊ ፕሮግራም ነው። የሰቆጣ ቃል ኪዳን በአማራ ክልል የነበረውን የዘጠኝ ወራት አፈጻጸም...

የደብረ ብርሃን ከተማ መዋቅራዊ ፕላን የነዋሪዎቿን ፍላጎት ከግንዛቤ ያስገባ እንዲኾን እየሠራ መኾኑን አሥተዳደሩ አስታወቀ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመቀናጀት እየተሠራ ያለውን አዲስ መዋቅራዊ ፕላን ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በመኾን እየገመገመ ነው። መዋቅራዊ ፕላኑ ለከተማዋ ለነዋሪዎች ተስማሚ እና በቴክኖሎጂ...

“በ2016 ዓ.ም ዘጠኝ የሰብል ዝርያዎችን አጸድቀናል” የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አስማረ ደጀን (ዶ.ር) አዲስ በወጡ የሰብል ዝርያዎች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የግብርና ኢንስቲትዩቱ አዳዲስ ቴክኖሎጂን ማፍለቅ፣ ማላማድ እና ማባዛት ዓላማ አድርጎ...

የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል የትራንስፎርሜሽን አሠራሩ በመመሪያ ተደግፎ እየተተገበረ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ማሻሻያ የትግበራ አፈጻጸም የዘጠኝ ወር የሥራ እንቅስቃሴ የክልሉ ፍትሕ ትራንስፎርሜሽን ስትሪንግ ኮሚቴ ከፍትሕ ሚኒስቴር ባለሙያዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ሥራዎችን ገምግሟል። በዚህ ወቅት የአማራ ክልል...

የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መኾኑን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎች መከሰቱን የክልሉ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ገልጸዋል። ዋና ዳይሬክተሩ በሽታው በሐምሌ 2015 ዓ.ም ተከስቶ...