ባለፈው ዓመት አርሶ አደሩን ቅሬታ ውስጥ የከተተው የግብዓት እጥረት እንዳይደገም እየተሠራ መኾኑን የምስራቅ ጎጃም...

ደብረ ማርቆስ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን የሥራ ኃላፊዎች የዞኑን ያለፉት 9 ወራት የልማት፣ የሕግ ማስከበር እና የሰላም ግንባታ ሥራዎች ሲገመግሙ በትኩረት ከተመለከቷቸው ዘርፎች መካከል የግብርና ተግባራት ይገኙበታል፡፡ ባለፉት ጊዜያት በዞኑ...

በደሴ ከተማ ነጻ የተንቀሳቃሽ ላብራቶሪ አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ደሴ: ሚያዝያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንተርናሽናል ክሊኒካል ላብራቶሪ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገ የግል ድርጅት ነው፡፡ ድርጅቱ ለ20 ዓመታት ያክል በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ አቅም የሌላቸው እና ከመኖሪያ አካባቢያቸው...

“የዓለም ስጋት” አባ ሰንጋ (አንትራክስ)!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰዎች፣ በእንስሳት ወይንም በአዝዕርት ላይ ጉዳት ለማድረስ በዓለም ላይ ቫይረስ፣ ባክቴሪያ ወይንም ሌሎች ጀርሞችን መልቀቅ ነው "ባዮቴሬሪዝም"። ከዚህ ውስጥ ደግሞ የአንትራክስ በሽታ አምጭ የኾነው "ባሲለስ አንትራሲስ" የተባለው ባክቴሪያ ዋነኛ...

ስኬታማ የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን ለማስቀጠል ክልሎች የእርስ በእርስ የፓለቲካ ሥራ ግንኙነታቸውን ማጠናከር...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና የአቅም ግንባታ ዘርፍ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በአሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በግምገማ መድረኩ የሁሉም ክልሎች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር የዘርፉ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በመድረኩ...

“በአማራ ክልል እስካሁን 293 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ለምቷል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በዚህ ዓመት እስካሁን 293 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ መልማቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ እንደ ሀገርም ኾነ በክልል ደረጃ ለመስኖ ልማቱ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ...