“ሰሞነ ህማማቱን ስናስብ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያለችውን ሀገራችን ኢትዮጵያን በማሰብ ሊኾን ይገባል” የሃይማኖት...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አማኞች ዘንድ የዐብይ ጾም የመጨረሻ ሳምንት የኢየሱስ ክርስቶስ ነገረ ህማማት የሚታሰብበት ጊዜ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቢ...
በክልሉ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በክልሉ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ እየተካሄደ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች ውጤታማነት ተጨማሪ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ እያደረገ መኾኑ ተመላክቷል፡፡
በአማራ ክልል በሚገኙ የአዳሪ ትምህርት...
የማኅበረሰቡን ጤና ለማሻሻል የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የመካከለኛ ዘመን የጤና ዘርፍ የልማት እና ኢንቨስትመንት እቅድ ማስጀመሪያ ለባለድርሻ አካላት ትውውቅ አድርጓል።
የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አብዱልከሪም መንግሥቱ ማከም እና መከላከል ላይ ትኩረቱን...
“በጸጥታ ችግር ተዘግተው ከነበሩ ትምህርት ቤቶች መካከል ከ360 በላይ የሚኾኑት ተከፍተዋል” ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ተፈጥሮ በቆየው የጸጥታ ችግር ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፤ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ቆይተዋል። መምህራን የተማሪዎችን መምጣት በተስፋ ሲጠብቁ ከርመዋል፡፡ በዓመቱ 6 ነጥብ 2 ሚሊዮን ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር...
“በደሴ ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎች በችግር ውስጥም ኾኖ አመርቂ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ማሳያ ናቸው”...
ደሴ: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፣ የአማራ...








