ለመኸር ሰብል ልማት መሳካት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳዳር አሳሰበ፡፡

እንጅባራ: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መምሪው የ2016/17 የመኸር ሰብል ልማት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ላይ ያተኮረ እና ባለድርሻ አካላት የተሳተፉበት ውይይት በእንጅባራ ከተማ አካሂዷል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ እና...

የተጀመሩ ፕሮጀክቶች በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማኅበረሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ከ11 በላይ ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ይገኛሉ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የከተማ እና መሠረተ...

“ለትንሳኤ በዓል እንቅስቃሴ በቂ ተሽከርካሪዎች ወደ ስምሪት እንዲገቡ ተደርጓል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ብዙዎች ከቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር በዓሉን ለማሳለፍ ከቦታ ቦታ ይንቀሳቀሳሉ። በዚህም...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለአንድ የአብን ከፍተኛ አመራር ሹመት ሰጡ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባሕል...

ከእጅ ወደ አፍ ያላለፈው ኢኮኖሚ!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ዜጎቿ መካከል 84 በመቶው የሚኾነው በግብርና ሥራ እንደሚተዳዳሩ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴያቸው በግብርና ላይ ጥገኛ የኾኑ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ሀገራት ለግብርና ዘርፍ ትኩረት መሥጠት የምርጫ ጉዳይ...