ደብረ ብርሃን – የተስፋዎች መሪ!
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ኤባን ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት አጼ ዘርዓያዕቆብ ቆረቆሯት። በከተማዋ እና በዙሪያዋ የነገሡ ነገሥታት ታላላቅ ታሪኮችን ሠርተው አልፈዋል፡፡ ለታሪክ፣ ለአሥተዳደር፣ ለባሕል እና ለምጣኔ ሃብት መነቃቃትም ጉልህ...
የአቶ ይርጋ ሲሳይ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት!
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በዓሉ ኢትዮጵያዊ መተሳሰብ እና መደጋገፍ የሚነግሥበት እንዲሁም ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነት የሚጠብቅበት እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ" በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ
ለመላው የክርስትና...
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!
በዓሉን ስናከብር ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተማርነውን ትህትናን እና መከባበርን በመላበስ፣ የተቸገሩ ወገኖቻችንን በተለመደው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በመደጋገፍ እና...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት መልዕክት
እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሠላም አደረሳችሁ!
“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚያብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና ” ተብሎ በወንጌል እንደተጻፈው የአዳም ዘር ሥርየትን ያገኝ ዘንድ አምላክ አንድያ ልጁን መከራን...
11 ሰዓት ላይ ከመስቀል ወደ መቃብር የወረደበት ሰዓት ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዳምን እና ልጆቹን ከሃጢያት ሊያነጻ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞትን በሞቱ የሻረው ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ነፍሱ ከቅዱስ ስጋው ከተለየች በኋላ ለሁለት ሰዓታት በመስቀል ላይ ቆይቶ ነበር፡፡
በዚህ...








