ሲልቪያ ፓንክረስት – እንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ ጀግና!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሲልቪያ ፓንክረስት እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ሚያዝያ 1882 በሀገረ እንግሊዝ ማንቸስተር ከተማ ውስጥ ነው የተወለዱት። እኝህ እንግሊዛዊት የኢትዮጵያ ጀግና እናታቸው በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴቶች መብት ታጋይ እንደነበሩ "ዕውቀት" የተሰኘው...
“ወራሪው ተደመሰሰ፤ ዙፋኑም ተመለሰ”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግፍ የመጣ ጠላት በክንድ ተመለሰ፣ በድንፋታ የመጣ ወራሪ በጀግኖቹ ሀገር ተደመሰሰ፣ ሸልሎ መጥቶ አለቀሰ። አንድነት በደማቸው፣ ጀግንነት በጥንተ ባሕሪያቸው፣ አልሸነፍ ባይነት በዘራቸው፣ ድል ማድረግ ...
የሩሲያው ፕሬዚዳንት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው የኦሮቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በመልዕክታቸው የትንሳኤ በዓል በሩሲያ ለዘመናት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የቆየ፣ ሚሊዮኖችን...
“አባቶቻችን በአርበኝነት ተጋድሎ ነፃነቷን አስከብረው ያቆዩልንን ሀገር አፅንተን ማቆየት የሁላችንም ኃላፊነት ነው” ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ስፍራ ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ የአርበኞች ማኅበር የበላይ ጠባቂ...
ሕማሙን በመሰለ ሕማም ያለፉት፤ ትንሳኤውን በመሰለ ትንሳኤ ይደምቃሉ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በሰሙነ ሕማማት የክርስቶስን ስቃይ፣ መከራ እና ውድ ዋጋ ሁሉ እያሳቡ በመከራ አሳለፉት፡፡ በመከራው መከራውን የመሰሉት ክርስቲያኖች በትንሳኤው ደግሞ ትንሳኤውን መስለው ብቅ አሉ፡፡
ሰሙነ ሕማማት ከሞት በኋላ...








