“በሀገሪቱ አራቱ ማዕዘናት በምናደርገው የጸጥታ ማሥከበር ሥራ ሕዝባችን ተለይቶን አያውቅም” የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ወረዳዎች በዞኑ ተሰማርቶ ጸጥታ እያሥከበረ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል ለትንሣኤ በዓል መዋያ የሚኾን 37 ሰንጋ በሬዎች እና 16 በጎችን አበርክተዋል።
የዕርድ...
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21 እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፈተናውን 250 ሺህ ለሚደርሱ ተማሪዎች ለመስጠት ዝግጅት መደረጉም ተገልጿል፡፡ በሚኒስቴሩ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ...
ባሕር ዳር ከተማ 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የCCTV ካሜራዎችን በድጋፍ አገኘች።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአማራ ክልል ድጋፍ የሰጠውን 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የCCTV ካሜራዎች ለባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር አገልግሎት እንዲውል ክልሉ በወሰነው መሰረት...
የትንሣኤን በዓል በማስመልከት ለሠራዊቱ የእርድ እንሰሳት ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረ ታቦር ከተማ እና አካባቢው ለሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የትንሣኤን በዓል በማስመልከት የእርድ እንሰሳት ድጋፍ ተደርጓል። በባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድ ፖስት ደቡብ ጎንደር ዞን...
የአልደፈርባይነት ተጋድሎ!
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ለመያዝ ለ2 ሺህ ዓመታት ያህል የተደጋገመ የወረራ ሙከራ እንደተደረገባት የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ የተነሱ መንግሥታት ግዛታቸውን ሲያስፋፉ በነበሩበት ጊዜ ኢትዮጵያንም ለማስገበር ብዙ...








