በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር በመፍታት ወደ ማምረት ተግባር ማሸጋገር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎችን ችግር በተቀናጀ መንገድ ለይቶ በመፍታት ወደ ማምረት ተግባር እንዲሸጋገሩ ማድረግ መቻሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ለሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ እና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ 480...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ሥብሠባ በኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዕጩ ምክትል ዋና ዕንባ ጠባቂ እና ዕንባ ጠባቂዎች ምዝገባ አፈፃፀም ሪፖርት እና ዝርዝር የምልመላ መስፈርቶች ላይ...

“በተሠራው ቅንጅታዊ ሕግ የማስከበር ሥራ በዞኑ አንጻራዊ ሰላም እየታየ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል...

ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ዋለ አባተ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከክልሉ የጸጥታ ኃይል እና ከማኅበረሰቡ ጋር በቅንጅት በሠራው ሕግን የማስከበር ሥራ የዞኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ነቀምቴ ከተማ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምሥራቅ ወለጋ ዞን በተዘጋጀው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ለመገኘት ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ...

“ከኢትዮጵያ ለዓለም የሥራ ገበያ የሚቀርበው የሰው ኀይል ሥልጠና የመዳረሻ ሀገራትን ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ ሊኾን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለወጣቶች ሥራ ዕድል ፈጠራ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰለሞን ሶካ ከዓለም ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ የማኅበራዊ ጥበቃና ሥራ አተገባበር ሥራ አስኪያጅ...