ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት የዓባይ ድልድይ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ጋር በመኾን ከአራት አመት ተኩል በፊት ግንባታው የተጀመረውን የዓባይ ድልድይ መርቀዋል። ይኽ ዘመናዊ ድልድይ የ380 ሜትር...

አሸናፊ ግርማ ኪዳኑ ለ#ጽዱ-ኢትዮጵያ 150 ሺህ ብር ለገሱ

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሸናፊ ግርማ ኪዳኑ ለ#ጽዱ-ኢትዮጵያ 150 ሺህ ብር ለገሱ። ለጽዱ ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 50 ሚሊየን ብር የማሰባሰብ የዲጂታል ቴሌቶን ከማለዳው ሁለት ሰአት ጀምሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በንቅናቄውም አሸናፊ ግርማ ኪዳኑ 150...

“የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየሠራን ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአምራች ኢንዱስትሪውን የማምረት አቅም ለማሳደግና ተወዳዳሪ ለማድረግ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከተከፈተው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ በተጓዳኝ "ጥናትና ምርምር ለተሻለ ለአቅም...

አንጋፋው የሙዚቃ ባለሙያ ዳዊት ይፍሩ የ’ጽዱኢትዮጵያ’ ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዳዊት ይፍሩ የ 'ጽዱኢትዮጵያ' ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ ተቀላቅለዋል፡፡ ለ 'ጽዱኢትዮጵያ' 50 ሚሊየን ብር በአንድ ጀምበር ለማሰባሰብ ሁሉም ዜጋ የሚሳተፍበት የዲጂታል ቴሌቶን መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር...

ውዳሴ የምርመራ ማዕከል ለጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውዳሴ የምርመራ ማዕከል ባለቤት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃይሉ ዳዊት የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ጽዱ ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ሳይንሳዊ እሳቤ ይዞ የመጣ እና በጤናው ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጸኦ የሚያበረክት ነው...