የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጽዱ-ኢትዮጵያ ንቅናቄን በድጋሜ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አነሳሽነት የተጀመረው ለ"ጽዱ ጎዳና፣ ኑሮ በጤና" ፕሮጀክት ዲጂታል ቴሌቶን ንቅናቄ እንደ ቀጠለ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አገኘሁ ተሻገር ንቅናቄውን ዛሬ በድጋሜ ተቀላቅለዋል። ሌሎች የማኅበረሰብ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከፍተኛ መሪዎች በጽዱ ኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በጋራ ተሳተፉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ታላቁን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ለማስመረቅ በባሕር ዳር ከተማ የተገኙ ከፍተኛ መሪዎች በጽዱ ኢትዮጵያ ቴሌቶን ላይ በጋራ ተሳትፈዋል። ከፍተኛ መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ በውቧ...

“ታላቁ ድልድይ ለከተማዋ ልዩ ድምቀት እና ስጦታ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ታላቁ ድልድይ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል...

ኦቪድ ግሩፕ ለጽዱ ኢትዮጵያ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ግሩፕ በስሩ ባሉ ድርጅቶች ለጽዱኢትዮጵያ የ15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። ኢቢሲ እንደዘገበው የኦቪድ ግሩፕ ባለቤት አቶ ዮናስ ታደሰ በግላቸው 1 ሚሊዮን ብር ለጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን ገቢ...

“ድልድዩ መሠረታዊ ጥገና ሳይጠይቅ ከመቶ ዓመታት በላይ ያገለግላል” ኢንጂነር ሙሐመድ አብዱራህማን

ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በታላቁ የዓባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ታላቁ ድልድይ ተመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ...