“293 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሕጋዊነታቸው እንዲሰረዝ ውሳኔ ተሰጥቷል” የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲሱ አዋጅ ድጋሚ ያልተመዘገቡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶችን ሕጋዊነት ሊሰረዝ መኾኑን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ገልጿል። ባለሥልጣኑ ሪፖርት ያላደረጉ 293 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እንዲሰረዙ በቦርድ መወሰኑን ገልጿል። የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና...

“ጦርነት አውዳሚና ችግር አባባሽ መኾኑን ተገንዝበን ሁላችንም ለሃሳብ ልዕልና ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን” አረጋዊ በርሄ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጦርነት ችግር ፈቺ ሳይኾን አውዳሚ እና ቀውስ አባባሽ መኾኑን ተገንዝበን ሁላችንም ዘመኑ ለሚጠይቀው እና አትራፊ ለኾነው የሃሳብ ልዕልና ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን ሲሉ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር አረጋዊ በርሄ...

ምሥል ማጣሪያ መንገዶች

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለማችን በጣም ፈጣን የሚባለውን ለውጥ እያስመዘገበ የሚገኘው ዲጀታል ቴክኖሎጂ የሰው ልጅ ባለው መስተጋብር እና አጠቃቀም ሁለት መልክ ይዟል። ለመልካም ተብሎ የሚፈጠር ነገር እንዳለ ሁሉ በተመሳሳይ ለጥፋትም ይውላል። የሰውን ልጅ...

ኮሚሽኑ የሒሳብ ኦዲት ግኝቱን በማስተካከል እስከ ግንቦት 30 ሪፖርት እንዲያደርግ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2014 በጀት ዓመት የሒሳብ ኦዲት ግኝቱን በማስተካከል እስከ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ለሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት ማድረግ እንዳለበት በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች...

በቀጣናው ”የኢንቨስትመንት እምብርት” ተብሎ ከሚጠራው ነጻ የኢኮኖሚክ ዞን ጠንካራ ተሞክሮዎች መወሰዳቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዘርባጃን መንግሥት የኢኮኖሚ ፕሮግራሞች ውስጥ አንዱና ዋና የኾነውን 'አላት' የተሰኘውን ነጻ የኢኮኖሚክ ዞን ስለመጎብኘታቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘አላት' ነጻ የኢኮኖሚክ ዞን ተኪ...