ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...
እንጅባራ: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ2016 የትምህርት ዘመን ክልላዊ እና ሀገር አቀፍ ፈተናዎች በሰላም እንዲጠናቀቁ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንዳለባቸው የአዊ ብሔረሰብ አሳስቧል። የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2016 የትምህርት ዘመን ክልላዊ...
“በመቅደላ ጦርነት ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ የተወሰዱ ቅርሶችን ማስመለስ ተችሏል” የቱሪዝም ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቱሪዝም ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ በግምገማው ላይ ሚኒስቴሩ ባቀረበው ሪፖርት እንዳለው በመቅደላ ጦርነት ከሀገር ተዘርፈው የተወሰዱ ሰባት ቅርሶች ከእንግሊዝ ሀገር እንዲመለሱ መደረጉ ተገልጿል።
የቱሪዝም...
አሚኮ እና የክልሉ የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እና የአማራ ክልል የአካባቢ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለሥልጣን በአካባቢ ጥበቃ ላይ የኅብረተሰቡን ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የሚያስችል ሥራ ለመሥራት ሥምምነት ተፈራርመዋል።
የአማራ ክልል የአካባቢ...
ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰሜን ሸዋ ዞን ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)
በሰሜን ሸዋ ዞን በሰላም እና በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ባለፉት ጊዜያት ሰላምን ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራትን በመፈተሽ የቀጣይ ሥራ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ነው። የኮማንዶ እና የአየር ወለድ...








