ወሎ ዩኒቨርሲቲ ሂዩማን ብሪጅ ከተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ለጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል...
ደሴ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወሎ ዩኒቨርሲቲ የአሥተዳደር እና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ታረቀኝ ትንታጉ (ዶ.ር) በውጭ ሀገር መቀመጫቸውን ካደረጉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ እየተደረገ መኾኑን ገልጸዋል። በዚህ...
162 ሄክታር መሬት በሁለተኛ ዙር መስኖ እየለማ መኾኑን የቆቦ ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታዎቀ፡፡
ወልድያ: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አርሶ አደሩ የመስኖ አጠቃቀም ልምድን በማዳበሩ በዓመት ሦስት ጊዜ ማምረት እንደተቻለ የቆቦ ከተማ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ጉግሳ ተናግረዋል።
አርሶ አደሩ የ2015/16 የመኽር ምርት ከሠበሠበ በኋላ በአንደኛ ዙር መስኖ አምርቷል።...
የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የቅርሶች ቀን በጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ ሊከበር ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የቅርሶች ቀን ነገ በጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስ እንደሚከበር አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በኅዳር 2015...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባ ጊዮርጊስ ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአምባ ጊዮርጊስ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በምክክሩ ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያምን ጨምሮ ሌሎች የዞን...
“የዲጂታል ልማት የሀገራችን የወደፊት የመልማት ዕድል እና የእያንዳንዱን ዜጋ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና አለው”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የዲጂታል ልማት የሀገራችን የወደፊት የመልማት ዕድል እና የእያንዳንዱን ዜጋ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና አለው ብለዋል፡፡ ዛሬ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ላይ አትኩሮቱን ባደረገው...








