በደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ ዲጂታል የትኬት ሽያጭ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን : ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተሳፋሪዎች ዘንድ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለማስቀረት ከዛሬ ጀምሮ በደብረ ብርሃን ዞናል መናኸሪያ ዘመናዊ ወይንም ዲጂታል የትኬት ሽያጭ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ በትራንስፖርት ዘርፉ በአሽከርካሪዎች እና በተሽከርካሪ ባለንብረቶች አማካኝነት በማናለብኝነት የሚደረግ የታሪፍ...

“ከተረጂነት አስተሳሰብ መላቀቅ ሁለተኛውን የአርበኝነት ምዕራፍ ለማሳካት መሰረት የምንጥልበት ነው” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዐላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚመከርበት መድረክ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት መካሄድ ጀምሯል። በምክክር መድረኩ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ...

ከ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ዘመናዊ የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና መስጫ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ የእናቶች እና ሕጻናት የህክምና መስጫ ሕንጻ ማስገንባቱን በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ የአልማ ዩኒሴፍ ፕሮጀክት አስታውቋል፡፡ ሕንጻው በአማራ ልማት ማኅበር (አልማ)...

ሰላም የማስፈን ሥራውን በትኩረት እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ችግር ከፍተኛ ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ ማድረሱ ይታወሳል፡፡ በተለይ ንፁሃን የጦርነቱ ሰለባ ኾነዋል፤ የግብርና ግብዓቶች በተገቢው መልኩ ለአርሶ አደሮች እንዳይደርሱ እንቅፋት...

“የችግሮቻችን መፍቻ ቁልፎች የኾኑትን ሀገር በቀል ዕውቀቶች በተገቢው ሁኔታ አጥንቶ ጥቅም ላይ ማዋል ያስፈልጋል”...

ደሴ: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ "ሀገር በቀል ዕውቀት ለማኅበራዊ ተግዳሮቶች መፍቻ" በሚል መሪ ሀሳብ 7ኛውን ሀገር አቀፍ የቋንቋ እና ባሕል ዓውደ ጥናት እያካሄደ ነው። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) ሀገር በቀል...