“በመማር ማስተማሩ ዙሪያ ቀሪ ሥራዎችን በቀሪ ጊዜያት መፈጸም እና ለሚቀጥለው ዓመት ግብዓት መያዝ ይገባል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ጎጃም እና ባሕር ዳር ከተማ ትምህርት መምሪያ የትምህርት መሪዎች ጋር በበጀት ዓመቱ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈጻጸምን ገምግሟል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ...
“ከየትኛውም የሀገራችን አቅጣጫ የሚመጡ ጥቃቶችን ለመመከት የሚያስችል የተሟላ ወታደራዊ ቁመና ተገንብቷል” ጄኔራል አበባው ታደሰ
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ከዕዙ የተለያዩ ክፍሎች በመመልመል በአመራር ትምህርት ቤቱ ያሠለጠናቸውን ሁለተኛ ዙር የበታች ሹም መሪዎችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት...
“በፓርኩ ያየነው የሥራ እንቅስቃሴ የዲጂታል 2025 ስትራቴጂን ዕውን ለማድረግ ትልቅ ተቋም እየተገነባ መኾኑን ነው”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔራዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤቱ በአንደኛ መደበኛ ስብሰባው ያሰቀመጣቸውን አቅጣጫዎች ትግበራ ገምግሟል፡፡ በቀጣይ ደግሞ በዲጂታል ምህዳሩ የወጡ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ አዋጆች፣ ደንቦች፣ የአሠራር መመሪያዎች እና ሌሎች ዶክመንቶች አሁን ካለው...
የእንስሳት ሃብት ዘርፉን ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የእንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፉን ምርታማነት ማሳደግ እንደሚገባ የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ዛሬ በደብረ ብርሃን ከተማ የእንስሳት እና ዓሣ...
እስካሁን ከ4 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መግባቱን የግብርና...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል። በምርት...








