መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ 19 ታጣቂ ኀይሎች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። የመንግሥት የሰላም ጥሪን ተቀብለው የተቀላቀሉ አካላትም ለሰላም ዝግጁ መኾናቸውን ተናግረዋል።...

በመርሳ ከተማ ውስጥ የሕዝቡን የመልማት ጥያቄ ለመመለስ ተስፋ ሰጭ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እና የሰሜን ወሎ ዞን መሪዎች በመርሳ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ...

“መሪዎች በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የሚጠበቅባቸውን ኀላፊነት ሊወጡ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን

ደሴ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን፣ የደሴ እና ኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር፣ እንዲሁም የወረዳዎች ጠቅላላ መሪዎች በተገኙበት በወቅታዊ የሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳደር ላይ ትኩረቱን ያደረገ የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በብልጽግና ፓርቲ...

የተለያዩ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለኅብረተሰቡ በማቅረብ የገበያ መረጋጋት ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና...

ደሴ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ10 ወራት አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ...

“ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የግንኙነት መድረክ ያላት ተቀባይነት ማደጉ የብሪክስ አባል መኾኗ ለሚያስገኝላት ጥቅም ማሳያ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ ጥምረትን መቀላቀሏ በዓለም አቀፍ ተቋማት ምስረታ እና በአባልነት ያላት ታሪካዊ ሚና እያደገ መምጣቱ ማሳያ እንደኾነ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ ማኅበር፣ የተባበሩት መንግሥታት...