“ለመኸር እርሻ ቀድመን ተዘጋጅተናል” አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ ከ5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በማልማት ከ169 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት ታቅዷል፡፡ አርሶ አደር ውባለም ዋለልኝ የወገራ ወረዳ የጀጀህ ቀበሌ...
የተፈጠሩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስብራቶችን ለመጠገን ሁሉም ሊረባረብ እንደሚገባ ተገለጸ።
እንጅባራ: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቀጣይ 100 ቀናት በሚከናወኑ የልማት፣ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች መሪ እቅድ ላይ ያተኮረ ውይይት በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የተገኙት የብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን እየተቀላቀሉ ነዉ።
ባሕር ዳር: ግንቦት20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በ2016 ዓ.ም ሁለተኛዉ ዙር የሀገር መከላከያ ሠራዊት ምልመላ እየተካሄደ ነው። ሀገራቸዉን በውትድርና ለማገልገል የፈለጉ የዞኑ ወጣቶችም ወደ ማሠልጠኛ ተቋማት እየተሸኙ ነዉ። ወጣት መለሰ አሸናፊ የሀገር መከላከያ...
“ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ የጤና ተቋማት ለመፍጠር ማኅበረሰቡን በማሳተፍ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "ጽዱ ኢትዮጵያ፣ ጽዱ የጤና ተቋም" በሚል መሪ መልዕክት ጽዱ አካባቢና ጽዱ የጤና ተቋማት የመፍጠሪያ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ፈለገ-ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ...
የከንቲባ ችሎት ከ20 ዓመት በላይ ሥር የሰደዱ ችግሮችን በአጭር ጊዜ በመፍታት ሁነኛ የችግር መፍቻ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት እና የማኅበረሰቡን እርካታ በቀጥታ ለማወቅ የከንቲባ ችሎት ሁነኛ መፍትሔ ተደርጎ በከተሞች እየተሠራበት ይገኛል። አሠራሩ ተገልጋዮች፣ ከንቲባው እና የተቋማት ኀላፊዎች በተገኙበት ፊት...








