“መጪው ክረምት በመኾኑ ጎርፍ ያሰጋናል” የጃራ ስደተኞች መጠለያ ካምኘ ነዋሪዎች
ወልድያ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት የሰው ሕይወት አልፏል፣ በርካቶች ደግሞ ከቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ ከ 34 ሺህ 800 በላይ ተፈናቃዮች...
“ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መረጃን ሠብሥቦ ማደራጀት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዝግጅት ተጠናቅቋል” የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር መረጃን ሠብሥቦ ማደራጀት የሚያስችል የቴክኖሎጂ ዝግጅት መጠናቀቁን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል። እስካሁን ባለው ሂደትም የ3 ሺህ 900 የችግኝ ጣቢያ ማዕከላት እና የ12...
የሰላም እጦቱ በሴቶች፣ ሕጻናት፣ አረጋዊያን እና አካል ጉዳተኞች ላይ ጉዳት እያስከተለ በመኾኑ ዘላቂ ሰላም...
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን በማጽናት በዘላቂነት እግር መትከል" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ከሁሉም ክፍለ ከተማ የተውጣጡ ሴቶች በተገኙበት ውይይት እየተካሄደ ነው። በሰላም እጦት ከሚፈተኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች መካከል...
በሰሜን ሸዋ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ በዘመናዊ መንገድ እየተሰበሰበ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሲያደብርና ዋዩ ወረዳ፣ በአባያ ቀበሌ፣ በርቅቻ ንዑስ ቀበሌ የተዘራ የበጋ መስኖ ስንዴ በዘመናዊ መንገድ እየተሰበሰበ መኾኑን የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ጥላሁን እንዳላማዉ...
“በጫካ የሚገኙ ወገኖችን ወደተፈጠሩበት መልካም ሥራ እንዲመለሱ ማስቻል ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ይጠበቃል”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት የወረታ ከተማ እና የፎገራ ወረዳ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ምሁራን የሚመክሩበት ውይይት እየተካሄደ ነው። በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ እና...








