የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ታሪክ በወጉ የሚቀመጥበት እና የጎብኝዎች ማዕከል እንዲኾን ታስቦ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ታሪክ በወጉ የሚቀመጥበት እና የጎብኝዎች ማዕከል እንዲኾን ታስቦ እየተሠራ መኾኑን በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ ኀላፊ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን...

ለዓመታት የዘገየው የደብረ ማርቆስ ጠቅላላ ሆስፒታል ግንባታ በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና...

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማእረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉን (ዶ.ር.) ጨምሮ የክልሉ እና የዞኑ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የሆስፒታሉን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል።...

“የራያ እጣፋንታው እና አምሳያው አማራ ነው” ዛዲግ አብርሃ

ወልድያ: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት ኘሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ ከወልድያ ከተማ እና ሰሜን ወሎ ዞን አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ጋር በነበራቸው የምክክር ጊዜ ወልድያ ከተማ ሲመጡ የተሰማቸውን ስሜት እና በወቅታዊ የራያ ጉዳይ ላይ...

“ከሳጥኑ እንውጣ” – አሮጌው የፖለቲካ ካፖርት ይውለቅ

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ነፍሳቸው በሰላም ትረፍና ዕውቁ ኢትዮጵያዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው ፀጋየ ገብረመድኅን "ሞክረናቸው ካልተሳኩት በርካታ ጉዳዮች ይልቅ፤ ፍጹም ያልሞከርናቸው ትንሽ ነገሮች ይበልጥ ያስቆጩናል" ይሉ ነበር፡፡ እውነት ነው! የሰው ልጅ በባሕሪው...

“ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተፈጥሯዊም ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ አይቀሬ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ አደጋን በራስ አቅም የማስተዳደር እና የመሸከም አቅምን ማጎልበት ይገባል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "ከተረጂነት እንውጣ የሚል አብዮት መቀስቀስ አለብን"...