በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው ዕርጥበት የመኸር ሰብሎችን ለመዝራት እና ማሳን ለማዘጋጀት እንደሚያግዝ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት አስቀድመው የሚዘሩ የመኸር ሰብሎችን ለመዝራት እና ማሳን ለማዘጋጀት አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሚቀጥሉት ዘጠኝ ቀናት የሚጠበቀው እርጥበት አስቀድመው የሚዘሩ የመኸር...
“የገበያ ትሥሥር እጥረት ለኪሳራ እየዳረገን ነው” በወልቃይት ጠገዴ ሽንኩርት አምራች ባለሃብት
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከሰሊጥ፣ ከማሾ፣ ከአኩሪ አተር፣ ከጥጥ እና ሌሎች ሰብሎች በተጨማሪ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ፍራፍሬ በስፋት ይመረታል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሃብቶች የተከዜን...
የካላዛር በሸታን ለማጥፋት የሚስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ኾነ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የካላዛር በሸታን ለማጥፋት የሚስችል ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ ኾኗል። ከሰኔ 3 እስከ 5/2016 ዓ.ም ድረስ የጤና ሚኒስቴር ከዓለም ጤና ድርጅት እና አጋሮቹ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እየተደረገ...
“ተጋግዞ ችግርን በመፍታት ከግጭት አስተሳሰብ መውጣት ያስፈልጋል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር )
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ ለአቅመ ደካማ የማኅበረሰብ ክፍሎች መጠለያ ለመገንባት በተዘጋጀ ቦታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ እና አቅመ ደካማ ለኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ቤት የማደስ በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ተከናውኗል።
ኑሯቸውን በደብረ ማርቆስ...
የጎንደር ከተማ ሕዝብ በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ፤ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዬች ላይ እየመከረ...
ጎንደር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክክሩ “ሀገራዊ እሴቶች እና ብሔራዊ መግባባት ለሰላም ግንባታ'' እንጠቀም በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በምክክሩ ከጎንደር ከተማ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የቀበሌ ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ የኅብረተሰብ...








