የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ እንደገለጹት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚያቀርቡት መሰረተ ልማት የአገልግሎት ወጪን ሸፍኖ ተመጣጣኝ ትርፍ ለማግኘት ይሠራሉ። መንግሥት ደግሞ ለሕዝቡ ኤሌክትሪክ ተደራሽ የማድረግ...
“የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚነትን በማጠናከር ዋግ ኽምራን ከሚያጋጥማት ድርቅ ማላቀቅ ይቻላል” አቶ ኃይሉ ግርማይ
ሰቆጣ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር እንሰሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት በብሔረሰብ አስተዳደሩ የእንሰሳት ሃብት እና የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚነት ዙርያ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው...
ማኅበረ ቅዱሳን በአበርገሌ ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ሰቆጣ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማኅበረ ቅዱሳን በአበርገሌ ወረዳ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ170 ኩንታል በላይ የዕለት ደራሽ ሰብዓዊ ድጋፍ አደረገ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የማኅበረ ቅዱሳን ከተለያዩ በጎ አድራጊ ድርጅቶች እና ማኅበራት ያሠባሠበውን ከ178...
ሰው ሠራሽ አስተውሎት
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሰው ሠራሽ አስተውሎት የኮምፒውተር ፕሮግራሞች በራሳቸው እንዲያስቡ እና እንደማሩ ማድረግ የሚያስችል ትኩስ የቴክኖሎጂ በረከት ነው። የሰው ልጅ ያለውን ዓይነት አስተውሎት ማሽኖች እንዲላበሱ እና በሰው ልጆች ብቻ ይሠሩ የነበሩ ተግባራትን...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎትን በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው አስጀምረዋል።
ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የባሕር...








