በሰሜን ወሎ ዞን ራያ አላማጣ ወረዳ የዋጃ እና ጥሙጋ ነዋሪዎች የሕወሀትን ወረራ የሚቃወም ሰላማዊ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ አለማጣ ወረዳ የዋጃ እና ጥሙጋ ነዋሪዎች የሕወሀትን ወረራ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አድርገዋል።
ነዋሪዎቹ የሕወሀት ወራሪ ኃይሎች እያደረሱት ያለውን ግፍ እና በደል...
“ዳኝነት ከሙያዎች ሁሉ የላቀ ሥነ ምግባር የሚጠይቅ ሙያ ነው” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ11 ወራት አፈጻጸሙን ገምግሟል። የዳኞች ሥነ ምግባርን ለማሻሻል በቀጣይ ሊደረጉ በሚገባቸው ጉዳዮች ዙሪያም መክሯል።
በክልሉ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር መደበኛ የዳኝነት...
“መንግሥት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በአጭር ጊዜ ጀምሮ በተያዘለት የጊዜ ገደብ እንደሚያከናውን የወልድያ የመንገድ ፕሮጀክት ማሳያ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወልዲያ ከተማ ተገኝተው በከተማ አሥተዳደሩ በጀት የሚሠራውን የ30 ሜትር ስፋት ያለውን የቀለበት መንገድ ሥራ ተመልክተዋል።
የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታው...
“የጎርፍ አደጋ እንዳይደርስ ከወዲሁ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው” የምሥራቅ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል
ደሴ: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው የክረምት ወቅት በሚኖረው የአየር ጠባይ ትንበያ ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። በባለፉት አራት ወራት የበልግ ወቅት በምሥራቅ አማራ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ስር ባሉት...
የሰላሙ ባለቤት ማኀበረሰቡ እንዲኾን የተሠሩት ሥራዎች ውጤታማ መኾናቸው ተጠቆመ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር.)፣ የኮማንዶ እና የአየር ወለድ ጠቅላይ መምሪያ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል አበባው ሰይድ...








