“በግጭት ወቅት በሴቶች ላይ የሚደርስን ጉዳት ለመቀነስ ስለ ሰላም መወያየት ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተከታታይ ውይይቶችን በማድረግ የተገኘውን አንፃራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ ግጭቶች በዜጎች የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ...

“የቱሪዝም ዘርፉ ለኢኮኖሚው የሚያደርገውን አስተዋጽኦ ለማሳደግ የተሠራው ሥራ ውጤት አስመዝግቧል” የቱሪዝም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የቱሪዝም መዳረሻዎች የሀገሪቷ የሃብት መፍጠሪያ አማራጭ እንዲኾኑ እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤት እየተመዘገበበት መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልጸዋል። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻ የ100 ቀናት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ህጻናት መብት እና ደኅንነታቸው ተጠብቆ በእውቀት እና ሥነ ምግባር ታንጸው እንዲያድጉ ሁሉም ሊረባርብ ይገባል...

እንጅባራ: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)33ኛው የአፍሪካ የህጻናት ቀን ''የህጻናትን የትምህርት ተሳትፎ እና ጥራት የማሳደግ ጊዜው አሁን ነው'' በሚል መሪ ሃሳብ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሮ ውሏል። በደቡብ አፍሪካ የአፓርታይድ አገዛዝን በመቃወም...

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከዞኖች ጋር ወቅታዊ ሥራዎች ያሉበትን ደረጃ እየገመገመ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከምዕራብ አማራ የዞን ግብርና መምሪያዎች ጋር የ2016/17 የክልሉ ወቅታዊ የግብርና ልማት ሥራዎች ያሉበትን ሁኔታ እየገመገመ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል...

“የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በጊዜ የለንም መንፈስ መሥራት አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እስካሁን በተመዘገቡ ስኬቶች ሳንኩራራ የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ ለማሳካት በቁርጠኝነት እና በጊዜ የለንም መንፈስ መሥራት አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ። የ2016 በጀት ዓመት ያለፉት 10 ወራት የማክሮ...