በመሐል ሜዳ እየተሠራ ያለው መንገድ የአስፋልት ማልበስ ሥራ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜን ሽዋ ዞን ከመሐል ሜዳ ጦር መሣያ በሎት 1 እና ግሼ ራቤል ሚላሚሌ በሎት 2 ደረጃ 1 የአስፋልት መንገድ አስፋልት የማልበስ ሥራ ተጀምሯል። የመንገድ ሥራውን የቻይናው ዞንግሚ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን 107 ሚሊየን ችግኝ በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማስተከል ታቅዷል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሥተባባሪ ኮሚቴ በ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውይይት አካሄዷል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እቅዱን ያቀረቡት የምሥራቅ ጎጃም ዞን...

“ለመሠረታዊ ማኅበራት ከደረሰው የአፈር ማዳበሪያ 90 በመቶ የሚኾነው ወደ አርሶ አደሩ ተሰራጭቷል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአማራ ክልል ለ2016/17 የምርት ዘመን 8 ሚሊዮን 57 ሺህ 900 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ይገኛል። በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የማዳበሪያ አቅርቦቱን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ...

በጎንደር ቀጣና የሁሉም ዞኖች ተወካይ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ጎንደር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ቀጣና ከሰኔ 11 እስከ 12/2016 ዓ.ም የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ባለሰባት አቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። በዚኽም መሠረት: 1. በፖለቲካ፣ በመልካም አሥተዳደር፣ በማኀበራዊ እና በሰላም ጉዳይ የተነሱ ጥያቄዎች በየፈርጃቸው ለከተማ፣...

የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የሕጻናት ማቆያ ሠርቶ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕጻናት ማቆያ መሠራቱ ሕጻናት ያሏቸው ሠራተኞች ቀልባቸውን ሰብስበው ሥራቸው ላይ እንዲያተኩሩ እንደሚያደርግ የአማራ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የትምህርት እና ሥልጠና ምክትል ፕሬዚዳንት ሰብስበው አጥቃው (ዶ.ር) ተናግረዋል። ከዚህ ባሻገርም ሠራተኞች...