በቀጣይ ዓመት ሕጻናት ከትምህርት ቤት እንዳይቀሩ ኅብረተሰቡ የድርሻውን እንዲወጣ ትምህርት ቢሮ ጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በቀጣይ የትምህርት ሥራዎች ዙሪያ ከሚዲያ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የጋራ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ መሪዎች፣ የተቋማት የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊዎች፣...

“ዘላቂ ሰላም የመፍጠር ሥራ በቅንጅት መሠራት ያለበትና የሁሉንም ባለድርሻ አካላት የጋራ ጥረት የሚጠይቅ ተግባር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በክልሉ ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈጻጸም ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ፓርቲያችን...

“በሸማች እና በምርት መካከል ያለውን የንግድ ሰንሰለት በማሳጠር ጤናማ ግብይት እንዲኖር መሥራት ይገባል” ንግድ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብይት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ለጅምላ ነጋዴዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት...

“በዞኑ 82 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ ነው” የሰሜን ወሎ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 82 የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየሰጡ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ ኀላፊ ፋሲል አረጋ ገልጸዋል።...

የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን ትምህርት ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከሰኔ 13/2016 ዓ.ም እስከ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየው የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...