የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማጽደቅ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በምክር ቤቱ የሥብሠባ አዳራሽ ለማካሄድ ለጉባኤው የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ...
ኅብረተሰቡ ሞተር አልባ ትራንስፖርትን እንዲያዘወትር ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሞተር አልባ ትራንስፖርት የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በርካታ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ ይፋ ኾኗል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ጽሕፈት ቤት ከክልሉ ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለሥልጣን ጋር በመተባበር...
የዘመናት የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የደሴ መናኸሪያ ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የደሴ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የፌዴራል እንዲሁም የደቡብ ወሎ ዞን መሪዎች በተገኙበት የደሴ መናኸሪያ በደማቅ ኹኔታ ተመርቋል።
መናኸሪያው በሰባ አንድ ሚሊየን ብር...
በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው።
ደሴ: ሰኔ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የተለያዩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት እየተመረቁ ነው።
3 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር ርዝመት...
አካባቢን ጽዱ እና ውብ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ ሊያደርግ እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን...
ገንዳ ውኃ: ሰኔ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ "ጽዱ አካባቢ እና ጽዱ ጤና ተቋማት ለተሻለ ጤንነት" በሚል መሪ ሃሳብ ከባለድር አካላት ጋር በገንዳ ውኃ ከተማ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
ደረጃቸውን የጠበቁ ...








