የመንግሥት ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ለሚ ናሽናል ሲሜንት ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ በመንግሥት ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ተካሂዷል።
የችግኝ ተከላው የተካሄደው በብዟየሁ ታደለ ፋውንዴሽን እና በወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች...
በትምህርት ላይ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመቅረፍ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጠና የትምህርት መሪዎች ጋር በመተባበር "ትምህርት ለትውልድ" የንቅናቄ መድረክ አዘጋጅቷል።
በንቅናቄ መድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ጽሕፈት...
“በክልሉ 678 ሚሊዮን ብር ለሸማች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተዘዋዋሪ ብድር ተመቻችቷል” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በንግዱ ዘርፍ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መለየት፣ የገበያ ማዕከላትን በማልማት እና ሳይንሳዊ አሠራሮችን ወደ ሥራ ለማስገባት እንዲቻል ምክክር ተደርጓል። የኑሮ ውድነትን ሊያቃልሉ የሚችሉ ሃብቶች እያሉን በገበያ ማዕከላት እጥረት እና...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ያሉ አለመግባባቶችን በሰላማዊ መንገድ እልባት ለመስጠት ቁርጠኝነታቸውን ገለጹ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቱርኪዬ መንግሥት አመቻቺነት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ የሁለቱ ሚኒስትሮች ውይይት በሁለቱ ሀገራት መካከል ላሉ አለመግባባቶች መፍትሄ ሊያመጡ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ...
በአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የሸዋ ቀጣና የሁለት ወራት የመስክ ስምሪት የአፈጻጸም ግምገማ...
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ የሸዋ ቀጣና የሁለት ወራት የመስክ ስምሪት የአፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ ላይ የኮማንዶ...








