ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን 5 መቶ 44 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና በሁለተኛ ዲግሪ ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት፣ የተመራቂ ወላጆች፣ የአካባቢው ታላላቅ የሀገር ሽማግሌዎችና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ በተገኙበት በተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች ያሠለጠናቸውን 5 መቶ 44 የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ ተማራዎችን...

“ጀርመን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” ሄኮ ኒትዝሺከ

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከጀርመን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሄኮ ኒትዝሺከ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በውይይታቸው ወቅት ጀርመን የኢትዮጵያ ቁልፍ ስትራቴጂክ አጋር መኾኗን ገልጸው...

“በገበያ ተኮር ምርቶች ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል” የምዕራብ ጎንደር ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመተማ ከተማ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር መሐመድ ተማም ከዚህ ቀደም የማመርተው ምርት ከራሴ የእለት ፍጆታ አልፎ ለገበያ የሚወጣ አልነበረም ይላሉ፡፡ የሚያመርቱት ምርትም ለገበያ ተፈላጊ አልነበረም፡፡ አርሶ አደሩ ራሳቸውን ለመለወጥ...

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል በሚል የቀረቡለትን 12 ጉዳዮች መርምሮ አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው የሕገ መንግሥት ትርጉም እና የውሳኔ አፈጻጸም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልጋቸዋል እና...

ከ1 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን ለመከተብ የ10 ቀናት ዘመቻ ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጤና ሚኒስቴር ከዛሬ ጀምሮ ለ10 ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይፋ አድርጓል፡፡ የክትባት ዘመቻው ክትባት ላልጀመሩ እና ጀምረው ላቋረጡ ከ5 ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው ከ1 ሚሊዮን በላይ ሕጻናት...