“ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ እና ለመደበኛ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዝግጅት ተደርጓል” የጭልጋ ወረዳ

ጎንደር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጭልጋ ወረዳ በዘንድሮው ዓመት የሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በተመረጡ ሞዴል ተፋሰሶች ላይ እንደሚካሄድ ተገልጿል። አሚኮም የችግኝ ዝግጅቱን ለማየት በወረዳው ውስጥ ካሉ የችግኝ ማፍያ ጣቢያዎች መካከል...

እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ነገ ተማሪዎቹን ያስመርቃል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም 696 ተማሪዎችን ለማስመረቅ የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት አዕምሮ ታደሰ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 27/2016 ዓ.ም ተማሪዎቹን በመጀመሪያ ዲግሪ...

“ክትባት ያልጀመሩ እና ጀምረው ያቋረጡ ሕጻናትን ቤት ለቤት በመሄድ አገልግሎት እየተሰጠ ነው” ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ ወረዳ እና ቀበሌዎች ከ5 ዓመት በታች ላሉ ሕጻናት የወረርሽኝ በሽታን መከላከል የሚያስችል የክትባት ዘመቻ እየተካሄደ ነው፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ባታ ቀበሌ የሚኖሩት አቶ አላምረው የውልሰው የ3...

“ያለንን ሃብት ተጠቅመን ከኅብረተሰቡ ጋር በቅንጅት በመሥራት በቤተሰብ ደረጃ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ይገባናል” አቶ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር "ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብር" በሚል መሪ መልእክት ከዞን እና ከወረዳ መሪዎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል። በዞኑ መልማት የሚችል ሰፊ መሬት እና...

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የጸጥታ መደፍረስ ዘርፉን ክፉኛ እንደጎዳው ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሙያዎች ሁሉ መሠረት ትምህርት በመኾኑ በትምህርት ላይ ትኩረት ሰጥተው የሠሩ ሀገራት በሁሉም ረገድ ውጤታማ ሲኾኑ ይታያል፡፡ የትምህርት መሠረተ ልማት በበቂ ደረጃ ባልተሟላበት አማራ ክልል ተደጋጋሚ የሰላም መደፍረስ ችግሮች...