ባለፉት ወራት ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ የወባ በሽታ ሕሙማን መመዝገቡ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እየጨመረ የመጣውን የወባ በሽታ ሥርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። በአማራ ክልል ከሚኖረው ሕዝብ 85 በመቶ የሚኾነው ለወባ በሽታ ተጋላጭ እንደኾነ መረጃዎች ያሳያሉ።...

ለ900 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የአማራ ክልል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።

ደሴ: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ ለሥራ ፈላጊዎች የመስሪያ ቦታ ለማስረከብ ዓላማ ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው። የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሽመልስ ጌታቸው በከተማዋ በ2016 በጀት ዓመት ለ27 ሺህ ሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዱን ገልጸዋል።...

የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች በምክክር ሂደቱ እያበረክቱ ያለውን በጎ ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙኅን ባለሙያዎች ያዘጋጀው የሥልጠና እና የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ማሕሙድ ድሪር የመገናኛ ብዙኀን ባለሙያዎች የኮሚሽኑን ዓላማ ለማሳካት...

“በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ36 ሺህ በላይ ወጣቶች ይሳተፋሉ” የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ከ36 ሺህ በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ከ48 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን ለመሥራት ማቀዱን የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ አስታውቋል፡፡ በደብረታቦር ከተማ...

“የፀጥታ ኀይሉን በአመለካከት፣ በሥነ ልቦና እና በተግባር ለማብቃት የተጀመሩ ሥልጠናዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ” የኮምቦልቻ ከተማ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የከተማዋን ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስጠበቅ በየደረጃው የሚገኝ የፀጥታ መዋቅር የአቅም ግንባታ ሥልጠና እያካሄደ ነው። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ሰይድ ዓሊ የከተማውን ሰላም...