“ሰላም በመጥፋቱ ከማንም በላይ የተጎዳው የጎንደር ከተማ ሕዝብ ነው” የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ አስተማማኝ ሰላም ለመቀየር "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በቀበሌ ደረጃ የሕዝብ የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በኮንፈረንሱ የተሳተፉት የከተማዋ ነዋሪዎች የቱሪስት ከተማዋ ጎንደር...

“አሁናዊ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት መመካከር ወሳኝ ነው” የአለፋ ወረዳ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በአለፋ ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች “ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። በሰላም ኮንፈረንሱ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች...

“ሁሉም ጥያቄዎቻችን ሊመለሱ የሚችሉት ቀየው ሰላም ሲኾን ነው” የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደባርቅ ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በዚህ ኮንፈረንስ ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የከተማዋ ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው። ነዋሪዎቹ እያካሄዱት ባለው ምክክር ላይ እንዳሉት አካባቢው ላይ ሰላም አለመኖሩ ዘርፈ ብዙ ጉዳቶችን...

ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት ለሕዝባቸው ሰላም ሲሉ ለውይይት እንዲቀርቡ የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ ነዋሪዎች በአካባቢያቸው ሰላም ላይ እየመከሩ ነው። ላለፉት ወራት በአካባቢው ያለውን የሰላም እጦት ወደ ነበረበት ለመመለስ ውይይት አስፈላጊ መኾኑን ተሳታፊዎቹ ተናግረዋል። ግጭቱ የሕይዎት እና የንብረት ጥፋት ማስከተሉን...

በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ በሚገኘው ኮንፈረንስ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣ ሴቶች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊዎች ናቸው። በከተማው የሚታዩ ፓለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና...