የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በኦላይን መሰጠት ተጀምራል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን አስጀምረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩን ጨምሮ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...
96 በመቶ የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለፈተና ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መግባታቸውን የሰሜን ወሎ ዞን...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ እና አላማጣ ከተማ እንዲሁም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኦፍላ እና ኮረም አካባቢዎች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሥነ...
ጊዜውን የዋጀ ተቋማዊ አሠራርን በመዘርጋት የሕዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና የገጠር መጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎቶችን መልሶ ለማደራጀት ተሻሽሎ የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ ላይ የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ...
በባቲ ወረዳ በሰላጤ ቀበሌ ‘ሚአ’ ወንዝ ላይ የተገነባ ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቆ ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በባቲ ወረዳ ሰላጤ ቀበሌ 'ሚአ' ወንዝ ላይ በ5 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በጀት ተገንብቶ የተጠናቀቀ 95 ሜትር ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ...
“የሰላም ካውንስሉ መቋቋሙ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ በመኾኑ አስፈላጊውን ሁሉ እገዛ እናደርጋለን” የሀራ ከተማ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀራ ከተማ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሀሳብ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር ኮንፈረንስ ተካሄዷል።
የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ስዒድ ሰላም ለሁሉም መሰረት...








