“ችግኝ መትከላችን አፈርን በማቀብ መሬትን ለትውልድ እንድናሻግር ያስችለናል” የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች

ወልድያ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓመቱ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሰሜን ወሎ ዞን በሁሉም ቀበሌዎች፣ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ተጀምሯል። "የሚተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ሃሳብ የ2016 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ የችግኝ...

የወባ በሽታን ለመከላከል

👉የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን ተሳትፎ ማጠናከር 👉የአጎበር አጠቃቀምን ማሻሻል 👉ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የሆኑ ቦታዎችን ማዳፈን እና ማጥፋት 👉የአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ማጠናከር 👉ውኃ ያቆሩ ቦታዎችን ማፋሰስ 👉የወባ በሽታ ምልክቶችን በጥንቃቄ ለይተው በማወቅ ምርመራ ለማድረግ የሚረዱ የንቅናቄና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች አጠናክሮ...

የሰላም ካውንስል ኮንፈረንስ በጎንደር ከተማ ተካሄደ።

ጎንደር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሰላም ካውንስል ኮንፈረንስ አካሂደዋል፡፡ የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች፣ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከሚገኙ ቀበሌዎች እና ክፍለ ከተማዎች የተውጣጡ ናቸው፡፡ ተሳታፊዎቹ ዘላቂ ሰላም...

“በዞኑ ችግኝ መትከል ከጊዜ ወደ ጊዜ ባሕል እየኾነ መጥቷል” የሰሜን ጎንደር ግብርና መምሪያ

ደባርቅ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የአረጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 42 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኝ እየተተከለ ነው፡፡ የሰሜን ጎንደር ግብርና መምሪያ እንዳስታወቀው የ2016 ዓ.ም የአረጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የመምሪያው ኀላፊ ጌታቸው...

ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ኀይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማኅበረሰቡን መቀላቀላቸውን የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የአሥፈጻሚ አካላትን የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸማቸውን እየገመገመ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ እና የሰላም...