ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የልማት ሥራዎችን ማከናወኑን የባሶና ወራና ወረዳ አማራ ልማት...
ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሶና ወራና ወረዳ አማራ ልማት ማኀበር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ባለፉት አምስት ዓመታት ከሕብረተሰቡ በተሰበሰበ ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በርካታ ተግባራትን ማከናወኑን አስታውቋል::
የጽሕፈት ቤቱ አስተባባሪ አቶ ዓለማየሁ ታደሰ ከአሚኮ...
በምሥራቅ ጎጀም ዞን የአንድ ቀን የኩታገጠም የስንዴ ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ።
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጀም ዞን የአንድ ቀን የኩታገጠም የስንዴ ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሶ ሊበን ወረዳ ተጀምሯል።
በባሶ ሊበን ወረዳ ወረዳ በተጀመረው የኩታ ገጠም የስንዴ ዘር ማስጀመሪያ መርሐ...
ቋሚ ኮሚቴው የሚከታተላቸውን ተቋማት ዓመታዊ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ምክር ቤት የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ ተጠሪ የኾኑ ተቋማትን ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የማዕድን ሃብት ልማት፣ ሥራ እና ሥልጠና፣ ከተማ እና መሠረተ...
ቋሚ ኮሚቴው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮን የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ12ኛ ክፍል ፈተና ምክንያት የዘገየው የክልሉ ትምህርት ቢሮ የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማን የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እያካሄደ ነው፡።
በግምገማው ቋሚ...
በሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ የሚሠሩ ጥናቶች የምክክርን ስኬታማነት ለመመዘን ያስቀመጧቸው የመነሻ መስፈርቶች ምን ይኾኑ?
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት በተለያዩ መንገዶች ይታያል፡፡ የሥነ ምክክር መዛግብት እንደሚያሳዩት የተለያዩ ሀገራት ምክክርን ለማድረግ ሲወጥኑ በሂደቱ ፍፃሜ ላይ የሚጠብቋቸው ውጤቶች መኖራቸው ግድ ይላል፡፡
በዚህም መሠረት ሀገራዊ ምክክሩ የታሰበለትን...








