“የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው” የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዘዞ-ጎንደር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እንዲቻል ግንባታው በራስ ኀይል የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እየተከናወነ ነው። አጠቃላይ የመንገዱ ርዝመት 12 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲኾን...

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ141 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ለማዳን እየተሠራ ነው፡፡

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በያዝነው የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ124 ሺህ በላይ ወጣቶችን ለማሳተፍ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎንደር ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪየ አስታውቋል። በዚህ ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አረጋዊያንና አቅመ ደካሞችን ተጠቃሚ...

“የሰላም ካውንስሉን ጥሪ ተቀብለው ከሚመጡ ታጣቂዎች ጋር ችግሮችን በድርድር ለመፍታት ዝግጁ ነን” መንገሻ ፈንታው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የክልሉ መንግሥት የሠላም ካውንስሉን ጥሪ ተቀብለው ከሚመጡ የታጠቁ ኀይሎች ጋር ችግሮችን በድርድር ለመፍታት ዝግጁ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) ገለጹ። ኀላፊው ከኢፕድ ጋር በነበራቸው...

“ችግሮቻችሁን በውይይት እና በድርድር ፈትታችሁ የአማራ ሕዝብ በክብር እና በኩራት ማማ ላይ እንዲቀመጥ አድርጉት”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እና በሰሜን ጎጃም ዞን የተመረጡ የሰላም ካውንል አባላት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል ሠብሣቢ ያየህይራድ በለጠ፣ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳደሪ...

የአፍሪካ የውኃማ አካላት ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርና ውቅያኖስ ሀብቶች ላይ ግንዛቤ መፍጠር አላማው ያደረገ የአፍሪካ የውኃማ አካላት ሳምንት (ብሉ ኢኮኖሚ) ዛሬ በአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። “የአፍሪካን የብሉ ኢኮኖሚ ሕዳሴ እውን ማድረግ”...